የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 10:29-30

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 10:29-30 አማ2000

እነ​ር​ሱን የሰ​ጠኝ አባቴ እርሱ ከሁሉ ይበ​ል​ጣ​ልና፤ ከአ​ባ​ቴም እጅ መን​ጠቅ የሚ​ችል የለም። እኔና አብ አንድ ነን።”