የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 1:18

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 1:18 አማ2000

በአ​ባቱ ዕቅፍ ያለ አንድ ልጅ እርሱ ገለ​ጠ​ልን እንጂ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንስ ከቶ ያየው የለም።