ትን​ቢተ ኤር​ም​ያስ 4:18

ትን​ቢተ ኤር​ም​ያስ 4:18 አማ2000

መን​ገ​ድ​ሽና ክፉ ሥራሽ ይህን አድ​ር​ጎ​ብ​ሻል፤ ይህ ክፋ​ትሽ መራራ ነው፤ ወደ ልብ​ሽም ደር​ሶ​አል።