ትን​ቢተ ኤር​ም​ያስ 29:5-7

ትን​ቢተ ኤር​ም​ያስ 29:5-7 አማ2000

“ቤት ሠር​ታ​ችሁ ተቀ​መጡ፤ አታ​ክ​ል​ትም ተክ​ላ​ችሁ ፍሬ​ዋን ብሉ፤ ተጋቡ፤ ወን​ዶ​ችና ሴቶች ልጆ​ች​ንም ውለዱ፤ ወን​ዶ​ችና ሴቶች ልጆ​ቻ​ች​ሁ​ንም አጋቡ፤ እነ​ር​ሱም ወን​ዶ​ችና ሴቶች ልጆ​ችን ይው​ለዱ፤ ከዚ​ያም ተባዙ፤ ጥቂ​ቶ​ችም አት​ሁኑ። በእ​ር​ስዋ ሰላም፥ ሰላም ይሆ​ን​ላ​ች​ኋ​ልና ወደ እር​ስዋ ላስ​ማ​ረ​ክ​ኋ​ችሁ ሀገር ሰላ​ምን ፈልጉ፥ ስለ እር​ስ​ዋም ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጸልዩ።”