ትን​ቢተ ኤር​ም​ያስ 17:7-8

ትን​ቢተ ኤር​ም​ያስ 17:7-8 አማ2000

በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የሚ​ታ​መን፥ ተስ​ፋ​ውም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው። በውኃ አጠ​ገብ እንደ ተተ​ከለ፥ በወ​ን​ዝም ዳር ሥሩን እን​ደ​ሚ​ዘ​ረጋ፥ ሙቀ​ትም ሲመጣ እን​ደ​ማ​ይ​ፈራ፥ ቅጠ​ሉም እን​ደ​ሚ​ለ​መ​ልም፥ በድ​ርቅ ዓመ​ትም እን​ደ​ማ​ይ​ሠጋ ፍሬ​ው​ንም እን​ደ​ማ​ያ​ቋ​ርጥ ዛፍ ይሆ​ናል።