የያ​ዕ​ቆብ መል​እ​ክት 2:23-24

የያ​ዕ​ቆብ መል​እ​ክት 2:23-24 አማ2000

መጽሐፍም “አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ፤ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት፤” ያለው ተፈጸመ፤ የእግዚአብሔርም ወዳጅ ተባለ። ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ።