የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የያ​ዕ​ቆብ መል​እ​ክት 1:23-24

የያ​ዕ​ቆብ መል​እ​ክት 1:23-24 አማ2000

ቃሉን የሚሰማ የማያደርገውም ቢኖር የተፈጥሮ ፊቱን በመስተዋት የሚያይን ሰው ይመስላል፤ ራሱን አይቶ ይሄዳልና፤ ወዲያውም እንደ ምን እንደ ሆነ ይረሳል።