ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 66:12-13

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 66:12-13 አማ2000

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላ​ልና፥ “እነሆ፥ ሰላ​ምን እንደ ወንዝ፥ የአ​ሕ​ዛ​ብ​ንም ክብር እን​ደ​ሚ​ጐ​ርፍ ፈሳሽ እመ​ል​ስ​ላ​ታ​ለሁ፤ ልጆ​ቻ​ቸ​ው​ንም በጫ​ን​ቃ​ቸው ላይ ይሸ​ከ​ሙ​አ​ቸ​ዋል፤ በጕ​ል​በ​ታ​ቸ​ውም ላይ እያ​ስ​ቀ​መጡ ያቀ​ማ​ጥ​ሏ​ቸ​ዋል። እናት ልጅ​ዋን እን​ደ​ም​ታ​ጽ​ናና እን​ዲሁ አጽ​ና​ና​ች​ኋ​ለሁ፤ በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌ​ምም ውስጥ ትጽ​ና​ና​ላ​ችሁ።