ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 55:9

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 55:9 አማ2000

ሰማይ ከም​ድር እን​ደ​ሚ​ርቅ፥ እን​ዲሁ መን​ገዴ ከመ​ን​ገ​ዳ​ችሁ፥ ዐሳ​ቤም ከዐ​ሳ​ባ​ችሁ የራቀ ነው።