ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 43:8-9

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 43:8-9 አማ2000

ዐይ​ኖች እያ​ሉ​አ​ቸው የማ​ያዩ ዕው​ሮ​ችን ሕዝብ፥ ጆሮ​ችም እያ​ሉ​አ​ቸው የማ​ይ​ሰሙ ደን​ቆ​ሮ​ዎ​ችን አወ​ጣሁ። አሕ​ዛብ ሁሉ በአ​ን​ድ​ነት ተሰ​በ​ሰቡ፤ አለ​ቆ​ችም ተከ​ማቹ፤ ይህን ማን ይና​ገ​ራል? የቀ​ድ​ሞ​ው​ንስ ማን ይነ​ግ​ራ​ች​ኋል? ይጸ​ድቁ ዘንድ ምስ​ክ​ሮ​ቻ​ቸ​ውን ያምጡ፤ ሰም​ተ​ውም፦ እው​ነ​ትን ይና​ገሩ።