ወደ ዕብራውያን 10:23-25
ወደ ዕብራውያን 10:23-25 አማ2000
እንግዲህ የማይናወጠውን የተስፋችንን እምነት እናጽና፤ ተስፋ የሰጠ እርሱ የታመነ ነውና። በፍቅርና በበጎ ምግባርም ከባልንጀሮቻችን ጋር እንፎካከር። ሌሎች ልማድ አድርገው እንደ ያዙት ማኅበራችንን አንተው፤ እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ፤ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን አድርጉ።