ወደ ዕብ​ራ​ው​ያን 1:5-6

ወደ ዕብ​ራ​ው​ያን 1:5-6 አማ2000

ከመ​ላ​እ​ክ​ትስ ከሆነ ጀምሮ፥ “አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወለ​ድ​ሁህ” ዳግ​መ​ኛም፥ “እኔ አባት እሆ​ነ​ዋ​ለሁ እር​ሱም ልጄ ይሆ​ነ​ኛል” ያለው ከቶ ለማን ነው? ዳግ​መ​ኛም በኵ​ርን ወደ ዓለም በላ​ከው ጊዜ “የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መላ​እ​ክት ሁሉ ይሰ​ግ​ዱ​ለ​ታል” አለ።