ትን​ቢተ ሕዝ​ቅ​ኤል 37:1-2

ትን​ቢተ ሕዝ​ቅ​ኤል 37:1-2 አማ2000

የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም እጅ በላዬ ነበረ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በመ​ን​ፈሱ አወ​ጣኝ፤ አጥ​ን​ቶ​ችም በሞ​ሉ​በት ሸለቆ መካ​ከል አኖ​ረኝ። በእ​ነ​ር​ሱም አን​ጻር በዙ​ሪ​ያ​ቸው አዞ​ረኝ፤ እነ​ሆም በሜ​ዳው እጅግ ነበሩ፤ እነ​ሆም እጅግ ደር​ቀው ነበር።