የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትን​ቢተ ሕዝ​ቅ​ኤል 1:4-9

ትን​ቢተ ሕዝ​ቅ​ኤል 1:4-9 አማ2000

እኔም አየሁ፤ እነ​ሆም ከሰ​ሜን በኩል ዐውሎ ነፋ​ስና ታላቅ ደመና፥ የሚ​በ​ር​ቅም እሳት መጣ፤ በዙ​ሪ​ያ​ውም ፀዳል ነበረ፤ በመ​ካ​ከ​ልም በእ​ሳቱ ውስጥ የሚ​ብ​ለ​ጨ​ለጭ ነገር ነበረ። ከመ​ካ​ከ​ልም የአ​ራት እን​ስ​ሶች አም​ሳያ ወጣ። መል​ካ​ቸ​ውም እን​ደ​ዚህ ነበረ፤ ሰውም ይመ​ስሉ ነበረ። ለእ​ያ​ን​ዳ​ን​ዱም አራት አራት ፊት፥ ለእ​ያ​ን​ዳ​ን​ዱም አራት አራት ክንፍ ነበ​ሩት። እግ​ሮ​ቻ​ቸ​ውም ቀጥ ያሉ ነበሩ፤ የእ​ግ​ራ​ቸው ሰኰና እንደ ላም እግር ሰኰና ነበረ፤ እንደ ተወ​ለ​ወለ ናስም ይብ​ለ​ጨ​ለጭ ነበር። በክ​ን​ፎ​ቻ​ቸ​ውም በታች በእ​የ​አ​ራቱ ጐድ​ና​ቸው የሰው እጅ ነበረ፤ ለአ​ራ​ቱም እን​ደ​ዚህ ያሉ ፊትና ክንፍ ነበ​ሩ​አ​ቸው። የሁ​ሉም ክን​ፎ​ቻ​ቸው አንዱ ከአ​ንዱ ጋር የተ​ያ​ያዘ ነው፤ ሲሄ​ዱም ወዲ​ያና ወዲህ ሳይሉ አቅ​ን​ተው ይሄ​ዳሉ፤ አን​ዱም አን​ዱም ወደ​ፊቱ ይሄ​ዳል።