የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትን​ቢተ ሕዝ​ቅ​ኤል 1:10-11

ትን​ቢተ ሕዝ​ቅ​ኤል 1:10-11 አማ2000

የፊ​ታ​ቸው አም​ሳያ እን​ደ​ዚህ ነው፦ ለአ​ራቱ ሁሉ በቀ​ኛ​ቸው የሰው ፊትና የአ​ን​በሳ ፊት አላ​ቸው፤ ለአ​ራ​ቱም ሁሉ በግ​ራ​ቸው የእ​ን​ስሳ ፊትና የን​ስር ፊት አላ​ቸው። ክን​ፋ​ቸ​ውም በላይ ተዘ​ር​ግቶ ነበር፤ የእ​ያ​ን​ዳ​ን​ዱም ሁለት ሁለት ክን​ፋ​ቸው የተ​ያ​ያዙ ነበሩ፤ ሁለት ሁለ​ቱም ገላ​ቸ​ውን ይከ​ድኑ ነበር።