ኦሪት ዘፀ​አት 7:9-10

ኦሪት ዘፀ​አት 7:9-10 አማ2000

“ፈር​ዖን፦ ተአ​ም​ራ​ት​ንና ድን​ቅን አሳ​ዩኝ ሲላ​ችሁ፥ ወን​ድ​ምህ አሮ​ንን፦ ‘በት​ር​ህን ወስ​ደህ በፈ​ር​ዖ​ንና በሹ​ሞቹ ፊት ጣላት’ በለው፤ እባ​ብም ትሆ​ና​ለች።” ሙሴና አሮ​ንም ወደ ፈር​ዖን ገቡ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም እን​ዳ​ዘ​ዛ​ቸው እን​ዲሁ አደ​ረጉ፤ አሮ​ንም በት​ሩን በፈ​ር​ዖ​ንና በሹ​ሞቹ ፊት ጣለ፤ እባ​ብም ሆነች።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}