የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፀ​አት 6:28-30

ኦሪት ዘፀ​አት 6:28-30 አማ2000

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በግ​ብፅ ሀገር ሙሴን በተ​ና​ገ​ረው ቀን እን​ዲህ ሆነ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሙሴን፥ “እኔ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ነኝ፤ እኔ የም​ነ​ግ​ር​ህን ሁሉ ለግ​ብፅ ንጉሥ ለፈ​ር​ዖን ንገር” ብሎ ተና​ገ​ረው። ሙሴም በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት፥ “እነሆ፥ እኔ አን​ደ​በተ ርቱዕ አይ​ደ​ለ​ሁም፤ እን​ዴ​ትስ ፈር​ዖን ይሰ​ማ​ኛል?” አለ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}