ኦሪት ዘፀ​አት 10:21-23

ኦሪት ዘፀ​አት 10:21-23 አማ2000

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴን፥ “እጅ​ህን ወደ ሰማይ ዘርጋ፤ በግ​ብ​ፅም ሀገር ላይ ጨለማ ይሁን፤ ጨለ​ማ​ውም የሚ​ዳ​ሰስ ነው” አለው። ሙሴም እጁን ወደ ሰማይ ዘረጋ፤ በግ​ብ​ፅም ሀገር ሁሉ ላይ ጽኑ ጨለ​ማና ጭጋግ ሦስት ቀን ሆነ፤ ማንም ወን​ድ​ሙን አላ​የም፤ ሦስት ቀን ሙሉም ከመ​ኝ​ታው ማንም አል​ተ​ነ​ሣም፤ ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ሁሉ ግን በተ​ቀ​መ​ጡ​በት ስፍራ ሁሉ ብር​ሃን ነበ​ራ​ቸው።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}