መጽ​ሐፈ መክ​ብብ 2:24-25

መጽ​ሐፈ መክ​ብብ 2:24-25 አማ2000

ለሰው ከመ​ብ​ላ​ትና ከመ​ጠ​ጣት በድ​ካ​ሙም ለሰ​ው​ነቱ መል​ካም ነገር ከሚ​ያ​ሳ​ያት በቀር በጎ ነገር የለም፤ ይህ ደግሞ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እጅ እንደ ተሰጠ አየሁ። ያለ እርሱ ፈቃድ የሚ​በላ ወይም የሚ​ጠጣ ማን ነው?