የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽ​ሐፈ መክ​ብብ 12:1-2

መጽ​ሐፈ መክ​ብብ 12:1-2 አማ2000

የጭ​ን​ቀት ቀን ሳይ​መጣ በጕ​ብ​ዝ​ናህ ወራት ፈጣ​ሪ​ህን ዐስብ፤ ደስ አያ​ሰ​ኙም የም​ት​ላ​ቸው ዓመ​ታት ሳይ​ደ​ርሱ፥ ፀሓ​ይና ብር​ሃን፥ ጨረ​ቃና ከዋ​ክ​ብ​ትም ሳይ​ጨ​ልሙ፥ ደመ​ና​ትም ከዝ​ናብ በኋላ ሳይ​መ​ለሱ፥