የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽ​ሐፈ መክ​ብብ 11:3-4

መጽ​ሐፈ መክ​ብብ 11:3-4 አማ2000

ደመ​ናት ዝናም በሞሉ ጊዜ በም​ድር ላይ ያፈ​ስ​ሱ​ታል፤ ዛፍም ወደ ደቡብ ወይም ወደ ሰሜን ቢወ​ድቅ፥ ዛፉ በወ​ደ​ቀ​በት ስፍራ በዚያ ይኖ​ራል። ነፋ​ስን የሚ​ጠ​ባ​በቅ አይ​ዘ​ራም፥ ደመ​ና​ት​ንም የሚ​መ​ለ​ከት አያ​ጭ​ድም።