ወደ ቈላስይስ ሰዎች 3:20-21
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 3:20-21 አማ2000
ልጆች ሆይ ለወላጆቻችሁ በሁሉ ታዘዙ፤ እንዲህ ማድረግ ይገባልና፤ ይህም እግዚአብሔርን ደስ ያሰኛልና። አባቶች ሆይ እንዳያዝኑ ልጆቻችሁን አታበሳጩ።