ትን​ቢተ አሞጽ 9:13-14

ትን​ቢተ አሞጽ 9:13-14 አማ2000

“እነሆ፥ እን​ዲህ ያለ ወራት ይመ​ጣ​ልን? ይላል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር፤ እርሻ ከአ​ጨዳ ጋር፥ ዘርም ከእ​ሸት ጋር አንድ ይሆ​ናል፤ ከተ​ራ​ሮ​ችም ማር ይፈ​ስ​ሳል፤ ኮረ​ብ​ታ​ውም ይለ​መ​ል​ማል። የሕ​ዝ​ቤን የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ምርኮ እመ​ል​ሳ​ለሁ፤ የፈ​ረ​ሱ​ት​ንም ከተ​ሞች ሠር​ተው ይቀ​መ​ጡ​ባ​ቸ​ዋል፤ ወይ​ን​ንም ይተ​ክ​ላሉ፤ የወ​ይን ጠጃ​ቸ​ው​ንም ይጠ​ጣሉ፤ ተክ​ልን ይተ​ክ​ላሉ፤ ፍሬ​ው​ንም ይበ​ላሉ።

YouVersion የእርስዎን ተሞክሮ ግላዊ ለማድረግ ኩኪዎችን ይጠቀማል። የእኛን ድረ ገጽ በመጠቀም፣ በግለሰብነት መመሪያችን ላይ እንደተገለጸው የእኛን የኩኪዎች አጠቃቀም ተቀብለዋል