የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 28:23-24

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 28:23-24 አማ2000

ከዚ​ህም በኋላ ወደ እርሱ የሚ​መ​ጡ​በ​ትን ቀን ቀጠ​ሩ​ትና ብዙ​ዎች ወዳ​ረ​ፈ​በት ወደ እርሱ መጡ፤ ከጥ​ዋ​ትም ጀምሮ እስከ ማታ ድረስ ስለ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መን​ግ​ሥት እየ​መ​ሰ​ከረ ስለ ጌታ​ችን ስለ ኢየ​ሱ​ስም ከሙሴ ኦሪ​ትና ከነ​ቢ​ያት እየ​ጠ​ቀሰ ነገ​ራ​ቸው። ከእ​ነ​ር​ሱም እኩ​ሌ​ቶቹ የተ​ና​ገ​ረ​ውን አመኑ፤ እኩ​ሌ​ቶቹ ግን አል​ተ​ቀ​በ​ሉ​ትም።