መጽ​ሐፈ ሳሙ​ኤል ካልእ 7:28-29

መጽ​ሐፈ ሳሙ​ኤል ካልእ 7:28-29 አማ2000

ጌታዬ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሆይ፥ አሁ​ንም አንተ አም​ላክ ነህ፤ ቃል​ህም እው​ነት ነው፤ ይህ​ንም መል​ካም ነገር ለባ​ሪ​ያህ ተና​ግ​ረ​ሃል። ጌታዬ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሆይ፥ አንተ ተና​ግ​ረ​ሃ​ልና አሁን እን​ግ​ዲህ ለዘ​ለ​ዓ​ለም በፊ​ትህ ይሆን ዘንድ የባ​ሪ​ያ​ህን ቤት እባ​ክህ ባርክ፤ በበ​ረ​ከ​ት​ህም የባ​ሪ​ያህ ቤት ለዘ​ለ​ዓ​ለም ይባ​ረክ።”