መጽ​ሐፈ ሳሙ​ኤል ካልእ 5:23

መጽ​ሐፈ ሳሙ​ኤል ካልእ 5:23 አማ2000

ዳዊ​ትም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ጠየቀ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም፥ “በኋ​ላ​ቸው ዞረህ በሾ​ላው ዛፍ ፊት ለፊት ግጠ​ማ​ቸው እንጂ አት​ውጣ።