መጽ​ሐፈ ሳሙ​ኤል ካልእ 3:1

መጽ​ሐፈ ሳሙ​ኤል ካልእ 3:1 አማ2000

በሳ​ኦል ቤትና በዳ​ዊት ቤት መካ​ከል ለብዙ ጊዜ ጦር​ነት ሆነ፤ የዳ​ዊት ቤት እየ​በ​ረታ፥ የሳ​ኦል ቤት ግን እየ​ደ​ከመ የሚ​ሄድ ሆነ።