መጽ​ሐፈ ነገ​ሥት ካልእ 3:17

መጽ​ሐፈ ነገ​ሥት ካልእ 3:17 አማ2000

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም እን​ዲህ ይላል፦ ነፋስ አታ​ዩም፤ ዝና​ብም አታ​ዩም፤ ይህ ሸለቆ ግን ውኃ ይሞ​ላል፤ እና​ን​ተም፥ ከብ​ቶ​ቻ​ች​ሁም፥ እን​ስ​ሶ​ቻ​ች​ሁም፥ ትጠ​ጣ​ላ​ችሁ።