መጽ​ሐፈ ነገ​ሥት ካልእ 1:10

መጽ​ሐፈ ነገ​ሥት ካልእ 1:10 አማ2000

ኤል​ያ​ስም መልሶ የአ​ምሳ አለ​ቃ​ውን፥ “እኔስ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሰው እንደ ሆንሁ እሳት ከሰ​ማይ ትው​ረድ፤ አን​ተ​ንም፥ አም​ሳ​ው​ንም ሰዎ​ች​ህን ትብላ” አለው። እሳ​ትም ከሰ​ማይ ወርዳ እር​ሱ​ንና አም​ሳ​ውን ሰዎች በላች።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}