ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 4:8-9
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 4:8-9 አማ2000
በሁሉ መከራን እንቀበላለን፤ ነገር ግን አንጨነቅም፤ እንናቃለን፥ ነገር ግን ተስፋ አንቈርጥም። እንሰደዳለን፤ ነገር ግን አንጣልም፤ እንወድቃለን፤ ነገር ግን አንጠፋም።