መጽ​ሐፈ ሳሙ​ኤል ቀዳ​ማዊ 18:4

መጽ​ሐፈ ሳሙ​ኤል ቀዳ​ማዊ 18:4 አማ2000

ዮና​ታ​ንም የለ​በ​ሰ​ውን ካባ አው​ልቆ እር​ሱ​ንና ልብ​ሱን፥ ሰይ​ፉ​ንም፥ ቀስ​ቱ​ንም፥ ዝና​ሩ​ንም ለዳ​ዊት ሸለ​መው።