መጽ​ሐፈ ሳሙ​ኤል ቀዳ​ማዊ 15:24-25

መጽ​ሐፈ ሳሙ​ኤል ቀዳ​ማዊ 15:24-25 አማ2000

ሳኦ​ልም ሳሙ​ኤ​ልን፥ “ሕዝ​ቡን ስለ ፈራሁ፥ ቃላ​ቸ​ው​ንም ስለ ሰማሁ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ትእ​ዛ​ዝና የአ​ን​ተን ቃል በመ​ተ​ላ​ለፍ በድ​ያ​ለሁ። አሁ​ንም እባ​ክህ ኀጢ​ኣ​ቴን ይቅር በለኝ፤ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም እሰ​ግድ ዘንድ ከእኔ ጋር ተመ​ለስ” አለው።