የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የጴ​ጥ​ሮስ መል​እ​ክት 3:10-11

የጴ​ጥ​ሮስ መል​እ​ክት 3:10-11 አማ2000

“ሕይወትን ሊወድ መልካሞችንም ቀኖች ሊያይ የሚፈልግ ሰው፥ መላሱን ከክፉ ከንፈሮቹንም ተንኰልን ከመናገር ይከልክል፤ ከክፉ ፈቀቅ ይበል፤ መልካምንም ያድርግ፤ ሰላምን ይሻ፤ ይከተለውም፤