የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የጴ​ጥ​ሮስ መል​እ​ክት 1:3-5

የጴ​ጥ​ሮስ መል​እ​ክት 1:3-5 አማ2000

ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባት እግዚአብሔር ይመስገን፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኀይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}