መጽ​ሐፈ ነገ​ሥት ቀዳ​ማዊ 18:46

መጽ​ሐፈ ነገ​ሥት ቀዳ​ማዊ 18:46 አማ2000

የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም እጅ በኤ​ል​ያስ ላይ ነበ​ረች፤ ወገ​ቡ​ንም ታጥቆ ወደ ኢይ​ዝ​ራ​ኤል እስ​ኪ​ገባ ድረስ በአ​ክ​ዓብ ፊት ይሮጥ ነበር።