መጽ​ሐፈ ነገ​ሥት ቀዳ​ማዊ 18:43

መጽ​ሐፈ ነገ​ሥት ቀዳ​ማዊ 18:43 አማ2000

ብላ​ቴ​ና​ው​ንም፥ “ወጥ​ተህ ወደ ባሕሩ ተመ​ል​ከት” አለው። ብላ​ቴ​ና​ውም ተመ​ል​ክቶ፥ “ምንም የለም” አለ። ኤል​ያ​ስም፥ “ሰባት ጊዜ ተመ​ላ​ለስ” አለው። ብላ​ቴ​ና​ውም ሰባት ጊዜ ተመ​ላ​ለሰ።