መጽ​ሐፈ ነገ​ሥት ቀዳ​ማዊ 18:37

መጽ​ሐፈ ነገ​ሥት ቀዳ​ማዊ 18:37 አማ2000

አንተ፥ አቤቱ፥ አም​ላክ እንደ ሆንህ፥ ልባ​ቸ​ው​ንም ደግሞ እንደ መለ​ስህ፤ ይህ ሕዝብ ያውቅ ዘንድ ስማኝ፤ አቤቱ፥ ስማኝ” አለ።