የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮ​ሐ​ንስ መል​እ​ክት 1 4:13-15

የዮ​ሐ​ንስ መል​እ​ክት 1 4:13-15 አማ2000

ከመንፈሱ ስለ ሰጠን፥ በእርሱ እንድንኖር እሱም በእኛ እንዲኖር በዚህ እናውቃለን። እኛም አይተናል አባትም ልጁን የዓለም መድኃኒት ሊሆን እንደ ላከው እንመሰክራለን። ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ በሚታመን ሁሉ እግዚአብሔር በእርሱ ይኖራል እርሱም በእግዚአብሔር ይኖራል።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}