የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮ​ሐ​ንስ መል​እ​ክት 1 3:11-12

የዮ​ሐ​ንስ መል​እ​ክት 1 3:11-12 አማ2000

ከመጀመሪያ የሰማችኋት መልእክት፦ እርስ በርሳችን እንዋደድ የምትል ይህች ናትና፤ ከክፉው እንደ ነበረ ወንድሙንም እንደ ገደለ እንደ ቃየል አይደለም፤ ስለ ምንስ ገደለው? የገዛ ሥራው ክፉ፥ የወንድሙም ሥራ ጽድቅ ስለ ነበረ ነው።