ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 12:9-11

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 12:9-11 አማ2000

ለአ​ን​ዱም በዚ​ያው መን​ፈስ እም​ነት፥ ለአ​ን​ዱም በአ​ንዱ መን​ፈስ የመ​ፈ​ወስ ስጦታ፥ ለአ​ን​ዱም ተአ​ም​ራ​ትን ማድ​ረግ፥ ለአ​ን​ዱም ትን​ቢ​ትን መና​ገር፥ ለአ​ን​ዱም መና​ፍ​ስ​ትን መለ​የት፥ ለአ​ን​ዱም በልዩ ዓይ​ነት ልሳን መና​ገር፥ ለአ​ን​ዱም በል​ሳ​ኖች የተ​ነ​ገ​ረ​ውን መተ​ር​ጐም ይሰ​ጠ​ዋል። በዚ​ህም ሁሉ ያው አንዱ መን​ፈስ ቅዱስ ሁሉን ይረ​ዳል፤ ለሁ​ሉም እንደ ወደደ ያድ​ላ​ቸ​ዋል።