የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ዘካርያስ 9:16

ትንቢተ ዘካርያስ 9:16 መቅካእኤ

በዚያም ቀን አምላካቸው ጌታ ሕዝቡን እንደ መንጋ ያድናቸዋል፤ እነርሱም ለአክሊል እንደሚሆኑ እንደ ከበሩ ድንጋዮች ይሆናሉ፥ በምድሩም ላይ ያበራሉ።