የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ዘካርያስ 3:8

ትንቢተ ዘካርያስ 3:8 መቅካእኤ

ሊቀ ካህን ኢያሱ ሆይ፥ ስማ! በፊትህም የሚቀመጡት ባልንጀሮችህ ለሚመጣው ነገር ምልክት የሚሆኑ ሰዎች ናቸውና ይስሙ! እነሆ፥ እኔ አገልጋዬን ቁጥቋጡን አወጣለሁ።