መኃልየ መኃልይ 5:8

መኃልየ መኃልይ 5:8 መቅካእኤ

እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፥ አስምላችኋለሁ፥ ውዴን ያገኛችሁት እንደሆነ፥ እኔ ከፍቅር የተነሣ መታመሜን ንገሩት።