መጽሐፈ ሩት 2:17

መጽሐፈ ሩት 2:17 መቅካእኤ

በእርሻውም ውስጥ እስከ ማታ ድረስ ቃረመች፥ የቃረመችውንም ወቃችው፥ ዐሥር ኪሎ ያህልም ገብስ ሆነ።