የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ሩት 1:4-5

መጽሐፈ ሩት 1:4-5 መቅካእኤ

እነርሱም ከሞዓባውያን ሴቶች ሚስት አገቡ፥ የአንዲቱ ስም ዖርፋ የሁለተኛይቱም ስም ሩት ነበረ። በዚያም ዐሥር ዓመት ያህል ተቀመጡ። መሐሎንና ኬሌዎን ሁለቱም ሞቱ፥ ሴቲቱም ሁለቱን ልጆችዋንና ባልዋን አጥታ ብቻዋን ቀረች።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}