የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ራእይ 6:8

የዮሐንስ ራእይ 6:8 መቅካእኤ

አየሁም፤ እነሆም የገረጣ ፈረስ ወጣ፤ በእርሱም ላይ የተቀመጠው ስሙ ሞት ነበረ። ሲኦልም ተከተለው፤ በሰይፍና በራብም በሞትም በምድርም አራዊት ይገድሉ ዘንድ ከምድር በአራተኛዋ እጅ ላይ ሥልጣን ተሰጣቸው።