የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ራእይ 2:2

የዮሐንስ ራእይ 2:2 መቅካእኤ

“ሥራህንና ድካምህን ትዕግሥትህንም አውቃለሁ፤ ክፉዎችንም ልትታገሥ እንደማትችል፥ እንዲሁም ሐዋርያት ሳይሆኑ ‘ነን’ የሚሉትን መርምረህ ሐሰተኞች ሆነው እንዳገኘሃቸው አውቃለሁ፤