የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ራእይ 14:1

የዮሐንስ ራእይ 14:1 መቅካእኤ

ከዚያም አየሁ፤ እነሆም በጉ በጽዮን ተራራ ቆሞ ነበር፤ ከእርሱም ጋር ስሙና የአባቱ ስም በግምባራቸው የተጻፈላቸው መቶ አርባ አራት ሺህ ነበሩ።