መዝሙረ ዳዊት 95:1-2

መዝሙረ ዳዊት 95:1-2 መቅካእኤ

ኑ፥ በጌታ ደስ ይበለን፥ ለመዳናችን ዓለት እልል እንበል። በምስጋና ወደ ፊቱ እንድረስ፥ በዝማሬም ለእርሱ እልል እንበል፥