መዝሙረ ዳዊት 91:5-6

መዝሙረ ዳዊት 91:5-6 መቅካእኤ

ከሌሊት ሽብር፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥ በጨለማ ከሚጓዝ መቅሰፍት፥ በቀትር ከሚደመስስ አደጋ አትፈራም።